Jump to content
Main menu
Main menu
የማውጫ ቁልፎች
ዋና ገጽ
የተመደበ ማውጫ
በቅርብ ጊዜ የተለወጡ
ማናቸውንም ለማየት
እርዳታ
ምንጭጌ
ወቅታዊ ጉዳዮች (ዜና)
መዋጮ ለመስጠት
ፍለጋ
Appearance
የብዕር ስም ለማውጣት
ለመግባት
የኔ መሣርያዎች
የብዕር ስም ለማውጣት
ለመግባት
Pages for logged out editors
learn more
Contributions
ውይይት ለዚሁ ቁ. አድራሻ
ውክፔዲያ
:
ታሪካዊ ማስታወሻዎች/ጥቅምት 30
Add languages
ለመጨመር
ግብራዊ ገጽ
ውይይት
አማርኛ
ለማንበብ
ማዘጋጀት
ታሪኩን አሳይ
ጠቃሚ መሣሪያዎች
Tools
Actions
ለማንበብ
ማዘጋጀት
ታሪኩን አሳይ
General
ወዲህ የሚያያዝ
የተዛመዱ ለውጦች
ልዩ ገጾች
የዕትሙ ቋሚ URL
የዚህ ገጽ መረጃ
Get shortened URL
Download QR code
Print/export
Create a book
Download as PDF
ለማተሚያዎ እንዲስማማ
Appearance
ከውክፔዲያ
<
ውክፔዲያ:ታሪካዊ ማስታወሻዎች
ጥቅምት ፴
፲፰፻፵፰ ዓ/ም - የ
ሸዋ
ንጉሥ
ኃይለ መለኮት ሣህለ ሥላሴ
በድንገተኛ ኅመም አርፈው በደብረ በግዕ ተቀበሩ።
፲፱፻፲፩
ዓ.ም. - የ
ጀርመን
ቄሳር ዳግማዊ ዊልሄልም ከዙፋናቸው እንደሚወርዱ በይፋ አሰታወቁ።
፲፱፻፲፮
ዓ.ም. - የ
ጀርመን
ፖሊሶችና ወታደሮች በ
ሙኒክ
ከተማ የቢራ አዳራሽ በናዚዎች ቅስቀሳ የተጀመረውን ያልተሳካ መፈንቅለ መንግሥት ደመሰሱ።
፲፱፻፴፩
ዓ.ም. - በ
ጀርመን
እና በ
አውስትሪያ
አገሮች ናዚዎች የይሁዳውያን መቅደሳትና መደብሮችን በዝብዘው በእሳት አጋዩ። ይሄም ታሪካዊ ምዕራፍ “Kristallnacht” የመስተዋት መስበሪያ ምሽት በመባል ይታወቃል።
፲፱፻፵፮
ዓ.ም. - በደቡብ ምሥራቅ
እስያ
የምትገኘው የ
ፈረንሳይ
ቅኝ ግዛት
ካምቦዲያ
ነጻነቷን ተቀዳጀች።
፲፱፻፶፰
ዓ.ም. - በሰሜን ምሥራቅ
አሜሪካ
ግዛቶችና በ
ካናዳ
ለአሥራ ሦስት ሰዐት ተኩል ያህል ጊዜ የኤሌክትሪክ ኃይል ተቋርጦ ስምንት መቶ ሺህ ሰዎች በ
ኒው ዮርክ
ውስጠ መሬት ባቡር ላይ ተደንቅረው አመሹ። ችግሩ በግምት የሃያ አምስት ሚሊዮን ሕዝቦችን ኑሮ አዛብቷል።
፲፱፻፷፫
ዓ.ም. - በ
ሁለተኛው የዓለም ጦርነት
የአገራቸውን አርበኞች የመሩ እና ታዋቂው የፖለቲካ ሰው፣ የ
ፈረንሳይ
ፕሬዚደንት
ሻርል ደጎል
በተወለዱ በ ሰባ ዘጠኝ ዓመታቸው አረፉ።
፲፱፻፹፪
ዓ.ም. - በኮሙኒስታዊ የ
ምሥራቅ ጀርመን ሪፑብሊክ
የ
በርሊን ግንብ
ፈረሰ። አገሪቷም ዙሪያ ድንበሮቿን በመክፈት ሕዝቦቿ ወደምዕራብ በነፃ እንዲጓዙ አመቻቸች።
🔥 Top keywords:
ዋናው ገጽ
አንዶራ
ውቅያኖስ
አንዶራ ላ ቬላ
ልዩ:Search
አርክቲክ ውቅያኖስ
Module:Message box
አብርሐም
ሥላሴ
ኢትዮጵያ
2ኛው ዓለማዊ ጦርነት
አማርኛ
አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጭ
Special:Search
ሥነ-ፍጥረት
ፋይዳ መታወቂያ
ቅድስት አርሴማ
ግብረ ስጋ ግንኙነት
መጽሐፍ ቅዱስ
ውክፔዲያ
ኢየሱስ
ዋልታ ኢንፎርሜሽን ማዕከል
ዘጠኙ ቅዱሳን
አዲስ አበባ
እርዳታ:ይዞታ
ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ
መደብ:ኢንተርኔት
የኢትዮጵያ የ5 ሺ ዓመት ታሪክ ከኖኅ እስከ ኢህአዴግ
ቅዱስ ያሬድ
ዶናልድ ጆን ትራምፕ
ልዩ:RecentChanges
የኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር
ማርያም
ዓፄ ዘርአ ያዕቆብ
እምስ
እግዚአብሔር
ጎርጎራ
ፍቅር
ፕሮቴስታንት