አሸተን ማርያም


አሸተን ማርያምአቡነ ዮሴፍ ተራራ ተራራ ሰንሰለት ከሚገኙት አራቱ የአለት ፍልፍል ቤተክርስቲያኖች አንዱ ነው። በአሸት ተራራ ላይ የሚገኘው ይህ ቤተክርስቲያን በዓፄ ላሊበላ ዘመን ስራው ተጀምሮ በዓፄ ነዓኩቶ ለዓብ ዘመን እንደተጠናቀቀ ይጠቀሳል። [1] ከሌሎቹ የላሊበላ አብያተ ክርስቲያናት የ1 ሰዓት ጉዞ ርቀት ላይ ይገኛል።

ከአለት የተፈለፈለ
የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን
አሸተን ማርያም

[[ስዕል:|250px]]
አሸተን ማርያም
አገርኢትዮጵያ
ሌላ ስምየለውም
ዓይነትአለት ፍልፍል
አካባቢ**አንጎት (ሰሜን ወሎ)
የቅርስነት ታሪክ
ቅርሱ የተሰራበት ዘመንላሊበላ - ነዓኩቶ ለዓብ 
አደጋዝናብ
አሸተን ማርያም is located in ኢትዮጵያ
{{{alt}}}
አሸተን ማርያም
ወደ አሸተን ማርያም መግቢያ በር
* የአለበት ቦታ
** የዩ.ኔ.ስ.ኮ. ክልል ክፍፍል


ወደ ገዳሙ ለመግባት መጀመሪያ በተራራው ገጽታ ላይ የተቦረቦረውን በር ማለፍ ያስፈልጋል። ከውስጥ ከገቡ በኋላ፣ የገዳሙ ህንጻ ከቀሪው አለት ተለይቶ ለብቻው የተሰራ ነው።


ውጭ ማያያዣ

ማጣቀሻ