ጨው ባሕር

ጨው ባሕር ደግሞ ሙት ባህር ወይም dead sea ይባላል። ይሄን ስያሜዉንያገኘዉ በቅርቡ ሲሆን ከዚህ ቀደም ጨዉ ባህር በመባልይታወቅ ነበር። በዮርዳኖስና በእየሩሳሌም መካከል ይገኛል።የሚገርመዉ ነገር ምንድነዉ ይህ ባህር ከተለመዱት የባህርአካላት በተቃራኒዉ ማንሳፈፍ እንጂ ማስመጥ አያዉቅም በዚህምክንያት በየቀኑ ብዙ ሺህ ቱሪስቶች ይጎበኙታል።እድሉን አግኝተህ ይህን አስገራሚ ባህር ለመጎብኘት ከበቃህዋና መቻል አይጠበቅበህም ምክንያቱም ሙት ባህር ላይእንኳንስ መዋኘት ተኝተህ ጋዜጣ ማንበብ ትችላለህና።

ጨው ባሕር

ሙት ባህር የሚለውን ስያሜውን ያገኘው ምንም አይነ ህይወት ያለው ነገር በውስጡ ስለማይኖር ነው ።

የሙት ባህር ውሃ ለመጠጥ አይሆንም ምክንያቱ ደግሞ በጣም የሚያስጠላ ሽታ ስላለው ነው። በዚሁ ምክንያት ሙት ባህር ውስጥ ታጥበው ሲወጡ ማንም ሊጠጋዎት አይፈልግም ።