ግሪልድ ቺዝ ሳንድዊች
ሳንድዊች አቬክ ከቅጣት
በ15 ደቂቃ የሚደርስ
የሚያስፈልጉ ነገሮች
አሠራሩ
የታጠበውን መጥበሻ በመካከለኛ ሙቀት ማጋል። የተቆራረጠው ዳቦ በአንደኛው ጎን ቅቤ መቀባት። የተቀባውን ዳቦ መጥበሻው ላይ አስቀምጦ ላዩ ላይ አንድ የተቆረጠ ችዝ ማድረግ።
ሌላ ዳቦ ቅቤ በመቀባት ከቺዙ በላይ ማስቀመጥ። (ቅቤ የተቀባው የዳቦው ክፍል ወደ ላይ መሆን አለበት።) ዳቦው ቡናማ መልክ እስኪይዝ ድረስ መጥበሻው ላይ ማጋሉን መቀጠል። ቺዙም መቅለጥ ይኖርበታል። የቀሩትን ሁለት ዳቦዎችም በተመሳሳይ መልኩ መጥበስና ማቅረብ።
🔥 Top keywords: ዋናው ገጽልዩ:Searchስዕል:Keristo1.pdfኢትዮጵያሚካኤል2ኛው ዓለማዊ ጦርነትሥርዓተ ነጥቦችፋይዳ መታወቂያሥነ-ፍጥረትአበበ ቢቂላአማርኛዓፄ ቴዎድሮስSpecial:Searchእርዳታ:ይዞታገብረ ክርስቶስ ደስታ ግጥሞችውክፔዲያጥላሁን ገሠሠቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴኤችአይቪልዩ:RecentChangesየአድዋ ጦርነትግራኝ አህመድኃይሌ ገብረ ሥላሴሀዲስ ዓለማየሁየቅድስት ድንግል ማርያም ስሞችመጽሐፍ ቅዱስሥላሴየዋና ከተማዎች ዝርዝርአፋር (ክልል)የቃል ክፍሎችበዓሉ ግርማኢየሱስቅዱስ ጊዮርጊስ (ሰማዕት)አዲስ አበባቅዱስ ያሬድትግራይ ክልልእስራኤልየኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠርየኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን