ጂዮቫኒ ዶስ ሳንቶስ


ጂዮቫኒ ዶስ ሳንቶስ ራሚሬዝ (ግንቦት ፫ ቀን ፲፱፻፹፩ ዓ.ም. ተወለደ) ሜክሲካዊ እግር ኳስ ተጫዋች ነው። በአሁኑ ጊዜ ለሪያል ማዮርካ እና የሜክሲኮ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን ይጫወታል።

ጂዮቫኒ ዶስ ሳንቶስ

ጂዮቫኒ ዶስ ሳንቶስ ለባርሴሎና ሲሟሟቅ
ጂዮቫኒ ዶስ ሳንቶስ ለባርሴሎና ሲሟሟቅ
ጂዮቫኒ ዶስ ሳንቶስ ለባርሴሎና ሲሟሟቅ
ሙሉ ስምጂዮቫኒ ዶስ ሳንቶስ ራሚሬዝ
የትውልድ ቀንግንቦት ፫ ቀን ፲፱፻፹፩ ዓ.ም.
የትውልድ ቦታሞንተሬይ፣ ሜክሲኮ
ቁመት174 ሳ.ሜ.
የጨዋታ ቦታመሃል ሜዳ
የወጣት ክለቦች
ዓመታትክለብጨዋታጎሎች
2002-2006 እ.ኤ.አ.ባርሴሎና
ፕሮፌሽናል ክለቦች
2006-2007 እ.ኤ.አ.ባርሴሎና ቢ27(6)
2007-2008 እ.ኤ.አ.ባርሴሎና28(3)
2008-2012 እ.ኤ.አ.ቶተንሃም ሆትስፐር15(0)
2009 እ.ኤ.አ.→ኢፕስዊች ታውን (ብድር)8(4)
2010 እ.ኤ.አ.ጋላታሳሬይ (ብድር)14(0)
2011 እ.ኤ.አ.→ሬሲንግ ሳንታንደር (ብድር)16(5)
ከ2012 እ.ኤ.አ.ሪያል ማዮርካ19(3)
ብሔራዊ ቡድን
2001 እ.ኤ.አ.ሜክሲኮ (ከ፲፪ በታች)6(8)
2005 እ.ኤ.አ.ሜክሲኮ (ከ፲፯ በታች)8(2)
2007 እ.ኤ.አ.ሜክሲኮ (ከ፳ በታች)6(5)
ከ2007 እ.ኤ.አ.ሜክሲኮ42(10)
የክለብ ጨዋታዎችና ጎሎች ለአገር ውስጥ ሊግ ብቻ የሚቆጠሩ ሲሆን እስከ መጋቢት ፳፪ ቀን ፳፻፭ ዓ.ም. ድረስ ትክክል ናቸው።
የብሔራዊ ቡድን ጨዋታዎችና ጎሎች እስከ መጋቢት ፲፯ ቀን ፳፻፭ ዓ.ም. ድረስ ትክክል ናቸው።