የ1994 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ

የ1994 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ ፲፭ኛው የፊፋ የዓለም ዋንጫ ሲሆን ከሰኔ ፲ እስከ ሐምሌ ፲ ቀን ፲፱፻፹፮ ዓ.ም. በአሜሪካ ተካሄዷል። የዋንጫው ጨዋታ ዜሮ ለ ዜሮ ከአለቀ በኋላ ብራዚል ጣሊያንን ፫ ለ ፪ በመርታት ለአራተኛ ጊዜ ዋንጫውን አግኝታለች። ይህ በቅጣት ምት አሸናፊው የተወሰነበት የመጀመሪያው የዓለም ዋንጫ ነው። ይህ ውድድር በ3.6 ሚሊዮን ሰዎች በመታየቱ እስከ ዛሬ ድረስ በብዙ ተመልካቾች አንፃር ሬከርዱን ይዟል።

የ1994 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ

ይፋዊ ምልክት
ይፋዊ ምልክት
ይፋዊ ምልክት
የውድድሩ ዝርዝር
አስተናጋጅ አሜሪካ
ቀናትከሰኔ ፲ እስከ ሐምሌ ፲ ቀን
ቡድኖች፳፬ (ከ፭ ኮንፌዴሬሽኖች)
ቦታ(ዎች)፱ ስታዲየሞች (በ፱ ከተማዎች)
ውጤት
አሸናፊ ብራዚል (፬ኛው ድል)
ሁለተኛ ኢጣልያ
ሦስተኛ ስዊድን
አራተኛ ቡልጋሪያ
እስታቲስቲክስ
የጨዋታዎች ብዛት፶፪
የጎሎች ብዛት፻፵፩
የተመልካች ቁጥር3,587,538
ኮከብ ግብ አግቢ(ዎች)ቡልጋሪያ ህሪስቶ ስቶይችኮፍ
ሩሲያ ኦሌግ ሳሌንኮ
፮ ጎሎች
ኮከብ ተጫዋችብራዚል ሮማሪዮ
ኢጣልያ 1990 እ.ኤ.አ. ፈረንሣይ 1998 እ.ኤ.አ.

ስታዲየሞች

ፓሳዲና፤ ካሊፎርኒያ
(ሎስ አንጀለስ፤ ካሊፎርኒያ አካባቢ)
ፖንቲያክ፤ ሚሺጋን
(ዲትሮይት፤ ሚሺጋን አካባቢ)
ስታንፎርድ፤ ካሊፎርኒያ
(ሳን ፍራንሲስኮ፤ ካሊፎርኒያ አካባቢ)
ሮዝ ቦውል ስታዲየምፖንቲያክ ሲልቨርድሮምስታንፎርድ ስታዲየም
34° 9 41° N42° 38 45° N37° 26 4° N
አቅም፦ 91,794አቅም፦ 77,557አቅም፦ 80,906
ኦርላንዶ፤ ፍሎሪዳኢስት ሩዘርፎርድ፤ ኒው ጀርዚ
(ኒው ዮርክ ከተማኒው ዮርክ አካባቢ)
ዋሽንግተን ዲ.ሲ.
ሲትረስ ቦውልጃየንትስ ስታዲየምሮበርት ኤፍ. ኬኔዲ ማስታወሻ ስታዲየም
28° 32 21° N40° 48 44° N38° 53 23° N
አቅም፦ 61,219አቅም፦ 75,338አቅም፦ 53,142
ሺካጎኢልኖይዳላስቴክሳስፎክስቦሮ፤ ማሳቹሴትስ
(ቦስተን፤ ማሳቹሴትስ አካባቢ)
ሶልጀር ፊልድኮተን ቦውል ስታዲየምፎክስቦሮ ስታዲየም
41° 51 45° N32° 46 47° N42° 5 33.72° N
አቅም፦ 63,117አቅም፦ 63,998አቅም፦ 53,644