የ1950 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ

የ1950 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ ፬ኛው የፊፋ የዓለም ዋንጫ ሲሆን ከሰኔ ፲፯ እስከ ሐምሌ ፱ ቀን ፲፱፻፵፪ ዓ.ም. በብራዚል ተካሄዷል። የ1942 እ.ኤ.አ. እና 1946 እ.ኤ.አ. ውድድሮች በሁለተኛው የዓለም ጦርነት ምክንያት ስለተረዙ ይህ ውድድር ከ1938 እ.ኤ.አ. በኋላ የመጀመሪያው ዋንጫ ነው።

የ1950 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ

ይፋዊ ምልክት
ይፋዊ ምልክት
ይፋዊ ምልክት
የውድድሩ ዝርዝር
አስተናጋጅ ብራዚል
ቀናትከሰኔ ፲፯ እስከ ሐምሌ ፱ ቀን
ቡድኖች፲፭ (ከ፫ ኮንፌዴሬሽኖች)
ቦታ(ዎች)፮ ስታዲየሞች (በ፮ ከተማዎች)
ውጤት
አሸናፊ ኡራጓይ (፪ኛው ድል)
ሁለተኛ ብራዚል
ሦስተኛ ስዊድን
አራተኛ እስፓንያ
እስታቲስቲክስ
የጨዋታዎች ብዛት፳፪
የጎሎች ብዛት፹፰
የተመልካች ቁጥር1,043,500
ኮከብ ግብ አግቢ(ዎች)ብራዚል አዴሚር
፱ ጎሎች
ፈረንሣይ 1938 እ.ኤ.አ. ስዊዘርላንድ 1954 እ.ኤ.አ.