የዱር ድመት

?የዱር ድመት

ሳይንሳዊ ደረጃ መስጫ
ስፍን:ጉንደ እንስሳ (Animalia)
ክፍለስፍን:አምደስጌ (Chordata)
መደብ:አጥቢ (Mammalia)
ክፍለመደብ:ስጋበል
አስተኔ:የድመት አስተኔ
ወገን:የግስላ ወገን Panthera
ዝርያ:የዱር ድመት P. onca
ክሌስም ስያሜ
Panthera onca

የዱር ድመት (ጃጉዋር) በደቡብ አሜሪካ እስከ መካከለኛ አሜሪካ ውስጥ የሚገኝ የግሥላ ወገን አባል ዝርያ ነው።