የውሻ አስተኔ

የውሻ አስተኔ (Canidae) በስጋበል ክፍለመደብ ውስጥ ሲሆን፣ ያሉበት አጥቢ እንስሶች ሁሉ ውሻ፣ ተኩላ፣ ቀበሮ ወይም የዪ ይባላሉ።

በዘመናዊ ሥነ ሕይወት ረገድ፣ 36 ዝርያዎች በ12 ልዩ ልዩ ወገኖች ይከፈላሉ።

ነጠላ ዝርዮች፦

  • የአፍሪካ ኣውሬ ውሻ
  • የእስያ አውሬ ውሻ ወይም «ዶል»
  • አጭር ጆሮ ውሻ (ደቡብ አሜሪካ)
  • ባለጋማ ተኩላ (ደቡብ አሜሪካ)
  • የጫካ ውሻ (ደቡብ አሜሪካ)
  • የራኩን ውሻ (ምሥራቅ እስያ)