ውክፔዲያ:ታሪካዊ ማስታወሻዎች/ጥር 1
ጥር ፩ ቀን
- ፲፰፻፸ ዓ/ም ኢትዮጵያን በቅኝ ግዛትነት የተመኟት እና የአድዋ ጦርነት እንዲጀመር ያዘዙት የኢጣልያ ንጉሥ ቀዳማዊ ኡምቤርቶ በዛሬው ዕለት ሲሞቱ ዳግማዊ ቪቶሪዮ ኢማኑኤል ዙፋኑን ወረሱ።
- ፲፱፻ ዓ/ም - ዳግማዊ ዓፄ ምኒልክ እና በኢትዮጵያ የፈረንሳይ መንግሥት ዋና መላክተኛ ክሎቡኮውስኪ የንግድ እና ወዳጅነት ስምምነት አዲስ አበባ ላይ ተፈራረሙ
![](http://upload.wikimedia.org/wikipedia/commons/thumb/7/71/Nixon_30-0316a.jpg/80px-Nixon_30-0316a.jpg)
![](http://upload.wikimedia.org/wikipedia/commons/thumb/f/fc/Sekou_Toure_usgov-83-08641.jpg/80px-Sekou_Toure_usgov-83-08641.jpg)
- ፲፱፻፲፬ ዓ/ም አገራቸውን ጊኒን ወደነጻነት የመሩትና የመጀመሪያው ፕሬዚደንት፣ አሕመድ ሴኩ ቱሬ በዛሬው ዕለት ተወለዱ።
- ፲፱፻፵፫ ዓ/ም ኒው ዮርክ ከተማ የሚገኘው የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ሕንጻ ተመረቀ።
- ፲፱፻፺፫ ዓ/ም ‘አፕል’ (Apple Computer Inc.) የተባለው የአሜሪካ የመቀምር ድርጅት ‘አይ ቲዩንስ’ (iTunes) የተባለውን የሙዚቃ ተሰኪ ስብስብ አካል (software) ሳን ፍራንሲስኮ ላይ አስተዋወቀ።
- ፲፱፻፺፱ ዓ/ም ‘አፕል’ (Apple Computer Inc.) “አይ ፎን” (iPhone) የተባለውን ተንቀሳቃሽ ስልክ አስተዋወቀ።
🔥 Top keywords: ዋናው ገጽአንዶራውቅያኖስአንዶራ ላ ቬላልዩ:Searchአርክቲክ ውቅያኖስModule:Message boxአብርሐምሥላሴኢትዮጵያ2ኛው ዓለማዊ ጦርነትአማርኛአባ ጊዮርጊስ ዘጋስጭSpecial:Searchሥነ-ፍጥረትፋይዳ መታወቂያቅድስት አርሴማግብረ ስጋ ግንኙነትመጽሐፍ ቅዱስውክፔዲያኢየሱስዋልታ ኢንፎርሜሽን ማዕከልዘጠኙ ቅዱሳንአዲስ አበባእርዳታ:ይዞታቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴመደብ:ኢንተርኔትየኢትዮጵያ የ5 ሺ ዓመት ታሪክ ከኖኅ እስከ ኢህአዴግቅዱስ ያሬድዶናልድ ጆን ትራምፕልዩ:RecentChangesየኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠርማርያምዓፄ ዘርአ ያዕቆብእምስእግዚአብሔርጎርጎራፍቅርፕሮቴስታንት