ዊሊያም ማኪንሊ

ዊሊያም ማኪንሊ (እንግሊዝኛ: William McKinley) የአሜሪካ ሃያ አምስተኛ ፕሬዝዳንት ነበሩ። ፕረዝዳንቱ ሥልጣን ላይ የወጡት እ.አ.አ. በ1897 ሲሆን በስልጣን ዘመናቸው ምክትል ፕሬዝዳንት ሁነው የተሾሙት ጋሬት ሆባርት እና ቴዎዶር ሮዝቬልት ናቸው። ፕሬዝዳንቱ የሪፐብሊካን ፓርቲ አባል የነበሩ ሲሆን ከሥልጣን የወረዱት እ.አ.አ. በ1901 ነበር።

ዊሊያም ማኪንሊ
William McKinley
፳፭ኛው የአሜሪካ ፕሬዝዳንት
ከየካቲት ፳፮ ቀን ፲፰፻፰፱ እስከ መስከረም ፬ ቀን ፲፰፻፱፬ ዓ.ም.
ምክትል ፕሬዝዳንትጋሬት ሆባርት (1897–1899 እ.ኤ.አ.)
የለም (1899–1901 እ.ኤ.አ.)
ቴዮዶር ሮዝቬልት(1901 እ.ኤ.አ.)
ቀዳሚግሮቨር ክሊቭላንድ
ተከታይቴዮዶር ሮዝቬልት
፴፱ኛው የኦሃዮ አገረ ገዥ
ከጥር ፫ ቀን ፲፰፻፹፬ እስከ ጥር ፭ ቀን ፲፰፻፹፰ ዓ.ም.
ምክትልአንድሪው ሀሪስ
ቀዳሚጄምስ ካምፕቤል
ተከታይአሳ ቡሽኔል
የተወለዱትጥር ፳፪ ቀን ፲፰፻፴፭ ዓ.ም.
ናየልስ፣ ኦሃዮአሜሪካ
የሞቱትመስከረም ፬ ቀን ፲፰፻፺፬ ዓ.ም.
በፋሎ፣ ኒው ዮርክአሜሪካ
የተቀበሩትማኪንሊ ብሔራዊ መታሰቢያ
ካንተን፣ ኦሃዮአሜሪካ
የፖለቲካ ፓርቲሪፐብሊካን
ዜግነትአሜሪካዊ
ባለቤትአይዳ ሳክስተን
ልጆችካተሪን፣ አይዳ (ሁለቱም በልጅነታቸው ሞተዋል)
ትምህርትአለጌኒ ኮሌጅ
አልባኒ የህግ ት/ቤት
ሙያጠበቃ
ሀይማኖትሜቶዲዝም
ፊርማየዊሊያም ማኪንሊ William McKinley ፊርማ

ይዩ