ኻሆተፕሬ 6 ሶበክሆተፕ
==
ኻሆተፕሬ 6 ሶበክሆተፕ | |
---|---|
የኻሆተፕሬ ምስል | |
የግብጽ ፈርዖን | |
ግዛት | 1680-1676 ዓክልበ. ግ. |
ቀዳሚ | መርሆተፕሬ 5 ሶበክሆተፕ |
ተከታይ | ዋሂብሬ ኢቢያው |
ሥርወ-መንግሥት | 13ኛው ሥርወ መንግሥት |
==
ኻሆተፕሬ 6 ሶበክሆተፕ ግብጽ በ2ኛው ጨለማ ዘመን (13ኛው ሥርወ መንግሥት) ምናልባት ከ1680 እስከ 1676 ዓክልበ. ግድም ድረስ የገዛ ፈርዖን ነበረ።
ስሙ የቶሪኖ ቀኖና በተባለው ዝርዝር ይገኛል፤ ዘመኑ ፬ አመት፣ ፰ ወር፣ ፳፱ ቀን እንደ ቆየ ይለናል። ከዚህ በላይ ከአንዳንድ ቅርስ ይታወቃል።
ቀዳሚው መርሆተፕሬ 5 ሶበክሆተፕ | የግብፅ (ጤቤስ) ፈርዖን 1680-1676 ዓክልበ. ግድም | ተከታይ ዋሂብሬ ኢቢያው |
ዋቢ ምንጭ
- K.S.B. Ryholt: The Political Situation in Egypt during the Second Intermediate Period, c. 1800 – 1550 BC, Carsten Niebuhr Institute Publications, vol. 20. Copenhagen: Museum Tusculanum Press, 1997 (እንግሊዝኛ)
🔥 Top keywords: ዋናው ገጽልዩ:Searchስዕል:Keristo1.pdfኢትዮጵያሚካኤል2ኛው ዓለማዊ ጦርነትሥርዓተ ነጥቦችፋይዳ መታወቂያሥነ-ፍጥረትአበበ ቢቂላአማርኛዓፄ ቴዎድሮስSpecial:Searchእርዳታ:ይዞታገብረ ክርስቶስ ደስታ ግጥሞችውክፔዲያጥላሁን ገሠሠቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴኤችአይቪልዩ:RecentChangesየአድዋ ጦርነትግራኝ አህመድኃይሌ ገብረ ሥላሴሀዲስ ዓለማየሁየቅድስት ድንግል ማርያም ስሞችመጽሐፍ ቅዱስሥላሴየዋና ከተማዎች ዝርዝርአፋር (ክልል)የቃል ክፍሎችበዓሉ ግርማኢየሱስቅዱስ ጊዮርጊስ (ሰማዕት)አዲስ አበባቅዱስ ያሬድትግራይ ክልልእስራኤልየኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠርየኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን