ከቅድመ-ሴማዊ የደረሱት ጽሕፈቶች ትውልድ

  • 0. ቅድመ-ሴማዊ ጽሕፈት - ?1800 ክ.በ. ገዳማ? (ግብጽ)
    • 1. የኡጋሪት አብጃድ - 1400 ክ.በ. ገዳማ (ሶርያ)
    • 2. ቅድመ-ከነዓናዊ አብጃድ - ?1300 ክ.በ. ገዳማ (እስራኤል)
      • 2.1. የፊንቄ አብጃድ - 1100 ክ.በ. ገዳማ (ሊባኖስ)
        • 2.1.1. ጥንታዊ ዕብራይስጥ አብጃድ 950 ዓክልበ. ግ. (እስራኤል)
          • 2.1.1.1 ሳምራዊ አብጃድ - 600 ዓክልበ. ግ. (እስራኤል) *
        • 2.1.2. የአራማይስጥ አብጃድ - 800 ክ.በ. ገዳማ (ሶርያ)
          • 2.1.2.1. የብራህሚ አቡጊዳ - 600 ክ.በ. ገዳማ (ህንድስሪ ላንካ)
            • 2.1.2.1.1. የቻም አቡጊዳ - 200 ዓ.ም. ገዳማ (ቬትናምካምቦዲያ) *
            • 2.1.2.1.2. የጉፕታ አቡጊዳ - 400 ዓ.ም. ገዳማ (ስሜን ህንድ)
              • 2.1.2.1.2.1. የሲድሃም አቡጊዳ - 600 ዓ.ም. ገዳማ (ስሜን ህንድ) *
                • 2.1.2.1.2.1.1 የቲቤትኛ አቡጊዳ - 650 ዓ.ም. ገዳማ (ቲቤት) *
                  • 2.1.2.1.2.1.1.1 ጳግስፓ አቡጊዳ - 1261 ዓ.ም. (ሞንጎልያ)
                  • 2.1.2.1.2.1.1.2 ለፕቻ አቡጊዳ - 1700 ዓ.ም. ገዳማ (ቡታን) *
                    • 2.1.2.1.2.1.1.2.1 ሊምቡ አቡጊዳ - 1740 ዓ.ም. ገዳማ (ሲኪም) *
              • 2.1.2.1.2.2. ናጋሪ አቡጊዳ - 750 ዓ.ም. ገዳማ (ህንድ)
                • 2.1.2.1.2.2.1. ቤንጋሊ አቡጊዳ - 1050 ዓ.ም. ገዳማ (ምሥራቅ ህንድ፣ ባንግላደሽ) *
                  • 2.1.2.1.2.2.1.1. ኦሪያ አቡጊዳ - 1100 ዓ.ም. ገዳማ (ምሥራቅ ህንድ) *
                • 2.1.2.1.2.2.2. ዴቫናጋሪ አቡጊዳ - 1100 ዓ.ም. ገዳማ (ህንድ) *
                  • 2.1.2.1.2.2.2.1. ነዋሪ አቡጊዳ - 1150 ዓ.ም. ገዳማ (ኔፓል) *
                  • 2.1.2.1.2.2.2.2. ሞዲ አቡጊዳ - 1600 ዓ.ም. ገዳማ (ህንድ)
                  • 2.1.2.1.2.2.2.3. ጉጃራቲ አቡጊዳ - 1600 ዓ.ም. ገዳማ (ህንድ) *
                  • 2.1.2.1.2.2.2.4. ሶዮምቦ አቡጊዳ - 1678 ዓ.ም. ገዳማ (ሞንጎልያ) *
                  • 2.1.2.1.2.2.2.5. የካናዳ ኗሪ አቡጊዳ - 1833 ዓ.ም. (ካናዳ) *
              • 2.1.2.1.2.3. ሻራዳ አቡጊዳ - 770 ዓ.ም. ገዳማ (ፓኪስታን)
                • 2.1.2.1.2.3.1 የጉርሙኪ አቡጊዳ - 1531 ዓ.ም. ገዳማ (ፓኪስታን፣ ስሜን ህንድ) *
            • 2.1.2.1.3. የፓላቫ አቡጊዳ - 400 ዓ.ም. ገዳማ (ደቡብ ህንድ)
              • 2.1.2.1.3.1. የኽመር አቡጊዳ - 600 ዓ.ም. ገዳማ (ካምቦዲያ) *
                • 2.1.2.1.3.1.1. የጣይ አቡጊዳ - 1275 ዓ.ም. (ጣይላንድ) *
                  • 2.1.2.1.3.1.1.1. የላው አቡጊዳ - 1350 ዓ.ም. ገዳማ (ላዎስ) *
              • 2.1.2.1.3.2. የሞን አቡጊዳ - 700 ዓ.ም. ገዳማ (ምየንማ) *
                • 2.1.2.1.3.2.1. የቡርምኛ አቡጊዳ - 1050 ዓ.ም. ገዳማ (ምየንማ) *
              • 2.1.2.1.3.3. የጥንታዊ ካዊ አቡጊዳ - 775 ዓ.ም. ገዳማ (ኢንዶኔዥያ)
                • 2.1.2.1.3.3.1. የጃቭኛ አቡጊዳ - 900 ዓ.ም. ገዳማ (ኢንዶኔዥያ)
                • 2.1.2.1.3.3.2. የባሊኛ አቡጊዳ - 1000 ዓ.ም. ገዳማ (ኢንዶኔዥያ)*
                • 2.1.2.1.3.3.3. የባታክ አቡጊዳ - 1300 ዓ.ም. ገዳማ (ኢንዶኔዥያ)*
                • 2.1.2.1.3.3.4. ባይባዪን አቡጊዳ - 1300 ዓ.ም. ገዳማ (ፊሊፒንስ)
                • 2.1.2.1.3.3.5. ቡሂድ አቡጊዳ - 1300 ዓ.ም. ገዳማ (ፊሊፒንስ)*
                • 2.1.2.1.3.3.6. ሃኑኖኦ አቡጊዳ - 1300 ዓ.ም. ገዳማ (ፊሊፒንስ)*
                • 2.1.2.1.3.3.7. ታግባንዋ አቡጊዳ - 1300 ዓ.ም. ገዳማ (ፊሊፒንስ)*
                • 2.1.2.1.3.3.8. ቡጊኛ አቡጊዳ - 1600 ዓ.ም. ገዳማ (ኢንዶኔዥያ)
                • 2.1.2.1.3.3.9. ረጃንግ አቡጊዳ - ? (ኢንዶኔዥያ)
            • 2.1.2.1.4. ካዳምባ አቡጊዳ - 450 ዓ.ም. ገዳማ (ደቡብ ህንድ)
              • 2.1.2.1.4.1. ካናዳ አቡጊዳ - 1500 ዓ.ም. ገዳማ (ደቡብ ህንድ) *
              • 2.1.2.1.4.2. ጠሉጉ አቡጊዳ - 1500 ዓ.ም. ገዳማ (ደቡብ ህንድ) *
            • 2.1.2.1.5. ካሊንጋ አቡጊዳ - 500 ዓ.ም. ገዳማ (ምስራቅ ህንድ)
            • 2.1.2.1.6. ግራንጣ አቡጊዳ - 500 ዓ.ም. ገዳማ (ደቡብ ህንድ)
              • 2.1.2.1.6.1. ሲንሃላ አቡጊዳ - 700 ዓ.ም. ገዳማ (ስሪ ላንካ) *
                • 2.1.2.1.6.1.1. ዲቨስ አኩሩ አቡጊዳ - 1100 ዓ.ም. ገዳማ (ማልዲቭስ ደሴቶች)
              • 2.1.2.1.6.2. ጣሚል አቡጊዳ - 700 ዓ.ም. ገዳማ (ህንድ፣ ስሪ ላንካ) *
                • 2.1.2.1.6.2.1. ሱራሽትራ አቡጊዳ - 1900 ዓ.ም. ገዳማ (ደቡብ ህንድ) *
              • 2.1.2.1.6.3. ማላያላም አቡጊዳ - 1100 ዓ.ም. ገዳማ (ደቡብ ህንድ) *
            • 2.1.2.1.7. የቶካራውያን አቡጊዳ - 500 ዓ.ም. ገዳማ (ምዕራብ ቻይና)
            • 2.1.2.1.8. የአሆም አቡጊዳ - 1250 ዓ.ም. ገዳማ (ምሥራቅ ህንድ)
          • 2.1.2.2. የእብራይስጥ ፊደል - 300 ክ.በ. ገዳማ (እስራኤል) *
          • 2.1.2.3. የኃሮስጢ አቡጊዳ - 250 ክ.በ. ገዳማ (ፓኪስታን፣ አፍጋኒስታን)
          • 2.1.2.4. የጳርቴ አብጃድ - 200 ክ.በ. ገዳማ (ምሥራቅ ፋርስ፣ ምዕራብ ቻይና)
            • 2.1.2.4.1. የአቨስታ አልፋቤት - 400 ዓ.ም. ገዳማ (ፋርስ)
          • 2.1.2.5. የሱርስጥ አብጃድ - 200 ክ.በ. ገዳማ (ሶርያ፣ ኢራቅ) *
            • 2.1.2.5.1. የሶግድያናውያን አብጃድ - 100 ዓ.ም. ገዳማ (ዑዝበክስታን)
              • 2.1.2.5.1.1. የጅዮርጅኛ አልፋቤት - 100? ዓ.ም. ገዳማ (ጂዮርጂያ) *
              • 2.1.2.5.1.2 የማኒኬያውያን አብጃድ - 300 ዓ.ም. ገዳማ (ፋርስ)
              • 2.1.2.5.1.3. የኦርኾን ጽሕፈት - 700 ዓ.ም. ገዳማ (ሞንጎልያ)
                • 2.1.2.5.1.3.1. የጥንታዊ ሀንጋርኛ ጽሕፈት - 900 ዓ.ም. ገዳማ (ሀንጋሪ)
              • 2.1.2.5.1.4. የኡይጉር አልፋቤት - 1000 ዓ.ም. ገዳማ (ምዕራብ ቻይና)
                • 2.1.2.5.1.4.1. የሞንጎልኛ አልፋቤት - 1100 ዓ.ም. ገዳማ (ሞንጎልያ) *
                  • 2.1.2.5.1.4.1.1. የማንቹ አልፋቤት - 1591 ዓ.ም. (ምሥራቅ ቻይና)
                • 2.1.2.5.1.4.2. ቶዶ አልፋቤት - 1641 ዓ.ም. (ምዕራብ ቻይና) *
          • 2.1.2.6. የናባታውያን አብጃድ - 200 ክ.በ. ገዳማ (ዮርዳኖስ)
          • 2.1.2.7. የማንዳያውያን አልፋቤት - 100 ዓ.ም. ገዳማ (ፋርስ) *
        • 2.1.3. የትንሹ እስያ አልፋቤቶች - 800 ክ.በ. ገዳማ (ቱርክ)
        • 2.1.4. የግሪክ አልፋቤት - 800 ክ.በ. ገዳማ (ግሪክ) *
          • 2.1.4.1. የኩማይ አልፋቤት - 750 ክ.በ. ገዳማ (ግሪክ፣ ጣልያን)
            • 2.1.4.1.1. የኤትሩስካውያን አልፋቤት - 725 ክ.በ. ገዳማ (ጣልያን)
              • 2.1.4.1.1.1. የቬኔቲክ አልፋቤት - 700 ክ.በ. ገዳማ (ጣልያን)
              • 2.1.4.1.1.2. የላቲን አልፋቤት - 700 ክ.በ. ገዳማ (ጣልያን) *
                • 2.1.4.1.1.2.1. የፋሊስካን አልፋቤት - 400 ክ.በ. ገዳማ (ጣልያን)
              • 2.1.4.1.1.3. የኦስካን አልፋቤት - 600 ክ.በ. ገዳማ (ጣልያን)
            • 2.1.4.1.2. የሜሳፒክ አልፋቤት - 550 ክ.በ. ገዳማ (ጣልያን)
          • 2.1.4.2. የግሪክ-ኢቤርያውያን አልፋቤት - 400 ክ.በ. ገዳማ (እስፓንያ)
          • 2.1.4.3. የቅብጢ አልፋቤት - 200 ክ.በ. ገዳማ (ግብጽ) *
          • 2.1.4.4. የጎታውያን አልፋቤት - 300 ዓ.ም. ገዳማ (ዑክራይና)
          • 2.1.4.5. የአርሜንኛ አልፋቤት - 397 ዓ.ም. (አርሜኒያ) *
          • 2.1.4.6. የግላጎሊቲክ አልፋቤት - 855 ዓ.ም. (ቡልጋሪያ)
        • 2.1.5. የተርቴሶስ ጽሕፈት - 600 ክ.በ. ገዳማ (ፖርቱጋል፣ እስፓንያ)
          • 2.1.5.1 ደቡብ የኢቤራውያን ጽሕፈት - 400 ክ.በ. ገዳማ (እስፓንያ)
            • 2.1.5.1.1 ስሜን የኢቤራውያን ጽሕፈት - 400 ክ.በ. ገዳማ (እስፓንያ፣ ደቡብ ፈረንሳይ
              • 2.1.5.1.1.1 የቄልጢበርያውያን ጽሕፈት - 200 ክ.በ. ገዳማ (ስሜን እስፓንያ)
        • 2.1.6. የቲፊናቅ አብጃድ - 250 ክ.በ. ገዳማ (ስሜን አፍሪካ) *
    • 3. የደቡብ ዓረቢያ አብጃድ -? 900 ክ.በ. ገዳማ (ኢትዮጵያ፣ ደቡብ ዓረብያ)
      • 3.1. ጥንታዊ ግዕዝ አብጃድ - 500 ክ.በ. ገዳማ (ኢትዮጵያ)
      • 3.2. የጣሙዲክ አብጃድ - 200 ክ.በ. ገዳማ (ስሜን አረቢያ)