ኤብሮ ወንዝ

ኤብሮ ወንዝ (እስፓንኛ፦ Ebro፤ ካታሎንኛ፦ Ebre /ኤብሬ/) በእስፓንያ ውስጥ የሚገኝ ታላቅ ወንዝ ነው።

ኤብሮ ወንዝ
የኤብሮ ወንዝ ካርታ
የኤብሮ ወንዝ ካርታ
መነሻፒኮስ ትሬስ ማሬስ
መድረሻአምፖስታ
ተፋሰስ ሀገራትስፔንአንዶራ
ርዝመት910 ኪ/ሜ (565 ማይል)
የምንጭ ከፍታ0 ሜ
አማካይ ፍሳሽ መጠንመካከለኛ : 426 m³/s
የተፋሰስ አካባቢ ስፋት80,093 km²