አይጥ
?አይጥ | ||||||||||||||
---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|
ሳይንሳዊ ደረጃ መስጫ | ||||||||||||||
|
አይጥ በኢትዮጵያ ውስጥ እንዲሁም በመላ ዓለም የሚገኝ አጥቢ እንስሳ ወገን ነው። ረጃጅም የፊት ጥርሶች ካላቸው ዘራይጥ የሚባል የእንስሳት ክፍለመደብ አባል ናቸው። እነዚህ እንስሳት በተለያየ መጠን ሊገኙ ይችላሉ፤ ነገር ግን በዋነኛነት በፈጣን አካሄዳቸው፣ በረጅም ጅራታቸው እና በፀጉራም አካላታቸው ሊታወቁ ይችላሉ። Rattus በሚባል ወገን 64 ዝርያዎች ናቸው። በዋነኛነት ቡናማ አይጥ ወይም Rattus norvegicus እና ጥቁር አይጥ ወይም Rattus rattus ለሰው ልጆች ቀረቤታ አላቸው።
ከዚህም ወገን ውጭ ብዙ ሌሎች እንስሶች ደግሞ «አይጥ» በስማቸው አላቸው። በተለይም ትንሽ አይጥ (Mus) የሚባለው የዘራይጥ ወገን 30 ዝርያዎች ናቸው፣ እሱም በዘልማድ «አይጥ» ይባላል።
«አይጠ መጐጥ» ልዩ ልዩ ትርጉሞች አሉት። አንዳንዴ ማናቸውም ትልቅ አይጥ «አይጠ መጐጥ» ቢባልም፣ በትክክል ግን «መጐጥ» እንዳጋጣሚ አይጥ በጣም የመሠለ እንጂ ዘራይጥ ያልሆነ ሌላ ፍጡር ነው።
🔥 Top keywords: ዋናው ገጽልዩ:Searchስዕል:Keristo1.pdfኢትዮጵያሚካኤል2ኛው ዓለማዊ ጦርነትሥርዓተ ነጥቦችፋይዳ መታወቂያሥነ-ፍጥረትአበበ ቢቂላአማርኛዓፄ ቴዎድሮስSpecial:Searchእርዳታ:ይዞታገብረ ክርስቶስ ደስታ ግጥሞችውክፔዲያጥላሁን ገሠሠቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴኤችአይቪልዩ:RecentChangesየአድዋ ጦርነትግራኝ አህመድኃይሌ ገብረ ሥላሴሀዲስ ዓለማየሁየቅድስት ድንግል ማርያም ስሞችመጽሐፍ ቅዱስሥላሴየዋና ከተማዎች ዝርዝርአፋር (ክልል)የቃል ክፍሎችበዓሉ ግርማኢየሱስቅዱስ ጊዮርጊስ (ሰማዕት)አዲስ አበባቅዱስ ያሬድትግራይ ክልልእስራኤልየኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠርየኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን