ንጥረ ነገር
ንጥረ ነገር በስንት ይከፈላል??
ንጥረ-ነገር (elements) ፡ በግእዝ የሚታወቅ ክስተት ነው። «ፎር ኤሌሜንት»` በግእዝ አራቱ ባሕርያት ይባላል ። ይህ ዕውቀት በጥንቱ ዘመን ተንሰራፍቶ የነበረ ሲሆን አብዛኞች ከባቢሎኒያኑ ኤኑማ ኤሊኒስ (ከክርስቶስ ልደት በፊት በ18-16ኛው ክፍለ ዘመን መካከል የተጻፈ) ጽሁፍ እንደተነሳ ያምናሉ። በዚህ ጽሁፍ መሰረት የሁሉ ነገር መሰረቶች ፡- ባህር፣ ሰማይ፣ መሬትና ነፋስ ናቸው። ለዚህ ሌላ አምራጭ ያለው ፤ ስረ-መሰረት ስረ-ምንጭ፡ የሚለው ቃል ነው ። ነገር ግን በዘመናት ሂደት ይህ እውቀት እየተሻሻለ መጥቶ በኋላ ላይ አራቱ የተፈጥሮ ስረ መሰርት፦ እሳት፣ ዉሃ፣ መሬት፣ አየር ናቸው ተባለ። ይህ በግዕዙ ሰፍሮ የሚገኝ ውቀት ነው።
ስለ ንጥረ ነገር ትርጓሜ
አንድ ቁስ ነገርን አካሉን የገነቡት የመሰረት ድንጋዮች። መሰረቱን ያቀናበሩት ነገሮች። መስራች ነገሮች። ጡብ ለቤት አንደኛው መስራች ነገር ነው። የሚገነቡት ነገሮች። አፈጣጠር። ንጥረ መሰረት፣ ወይም ንጥሬት። መሠርዮት፡ ያፈጣጠር ፎርም፡ ያፈጣጠር ይዘቱ።የመሰረት አንጃው። የተሰራበት ቅመማ-ቅመሙ። አካላዊ ክፍል። የተቀናበረበት ነገር።
🔥 Top keywords: ዋናው ገጽልዩ:Searchስዕል:Keristo1.pdfኢትዮጵያሚካኤል2ኛው ዓለማዊ ጦርነትሥርዓተ ነጥቦችፋይዳ መታወቂያሥነ-ፍጥረትአበበ ቢቂላአማርኛዓፄ ቴዎድሮስSpecial:Searchእርዳታ:ይዞታገብረ ክርስቶስ ደስታ ግጥሞችውክፔዲያጥላሁን ገሠሠቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴኤችአይቪልዩ:RecentChangesየአድዋ ጦርነትግራኝ አህመድኃይሌ ገብረ ሥላሴሀዲስ ዓለማየሁየቅድስት ድንግል ማርያም ስሞችመጽሐፍ ቅዱስሥላሴየዋና ከተማዎች ዝርዝርአፋር (ክልል)የቃል ክፍሎችበዓሉ ግርማኢየሱስቅዱስ ጊዮርጊስ (ሰማዕት)አዲስ አበባቅዱስ ያሬድትግራይ ክልልእስራኤልየኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠርየኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን