ኒኮላስ ሎዴሮ

ማርሴሎ ኒኮላስ ሎዴሮ ቤኒቴዝ (Marcelo Nicolás Lodeiro Benítez, መጋቢት ፲፪ ቀን ፲፱፻፹፩ ዓ.ም. ተወለደ) ኡራጓያዊ እግር ኳስ ተጫዋች ነው። ለኮሪንቺያንስ ክለብ የሚጫወት ሲሆን የኡራጓይ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን አባል ነው።

ኒኮላስ ሎዴሮ ቤኒቴዝ

ኒኮላስ ሎዴሮ ለኡራጓይ ሲጫወት፣ 2014 እ.ኤ.አ.
ኒኮላስ ሎዴሮ ለኡራጓይ ሲጫወት፣ 2014 እ.ኤ.አ.
ኒኮላስ ሎዴሮ ለኡራጓይ ሲጫወት፣ 2014 እ.ኤ.አ.
ሙሉ ስምማርሴሎ ኒኮላስ ሎዴሮ ቤኒቴዝ
የትውልድ ቀንመጋቢት ፲፪ ቀን ፲፱፻፹፩ ዓ.ም.
የትውልድ ቦታፓይሳንዱ፣ ኡራጓይ
ቁመት170 ሳ.ሜ.
የጨዋታ ቦታአከፋፋይ
የወጣት ክለቦች
ዓመታትክለብጨዋታጎሎች
ባሪዮ ኦብሬሮ
2003–2007 እ.ኤ.አ.ናስዮናል
ፕሮፌሽናል ክለቦች
2007–2010 እ.ኤ.አ.ናስዮናል41(11)
2010-2012 እ.ኤ.አ.አያክስ21(2)
2012-2014 እ.ኤ.አ.ቦታፎጎ47(7)
ከ2014 እ.ኤ.አ.ኮሪንቺያንስ0(0)
ብሔራዊ ቡድን
2008–2009 እ.ኤ.አ.ኡራጓይ (ከ፳ በታች)11(5)
ከ2009 እ.ኤ.አ.ኡራጓይ26(3)
የክለብ ጨዋታዎችና ጎሎች ለአገር ውስጥ ሊግ ብቻ የሚቆጠሩ ሲሆን እስከ ግንቦት ፳፮ ቀን ፳፻፮ ዓ.ም. ድረስ ትክክል ናቸው።
የብሔራዊ ቡድን ጨዋታዎችና ጎሎች እስከ ሰኔ ፬ ቀን ፳፻፮ ዓ.ም. ድረስ ትክክል ናቸው።