ነቀምት

ነቀምትኢትዮጵያኦሮሚያ ክልል ከተማ ሲሆን በምሥራቅ ወለጋ ዞንና በጉቶ ዋዦ ወረዳ ይገኛል። በ1998 ማዕከላዊ የስታትስቲክስ ባለስልጣን እንደተመነው የ84,506 ሰው መኖሪያ ሲሆን ከነሱም 42121 ወንዶችና 42,385 ሴቶች ይገኙበታል።[1]

በሌላ ገለልተኛ ትምና ደግሞ የ76,727 ሰው መኖሪያ ተደርጎ ተገምቷል። የከተማው አቀማመጥ በ9°05′ ሰሜን ኬክሮስ እና 36°32′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ነው።[2]ነቀምት እያድጉ ክክካልልሉ


ምንጮች