ነሪካሬ

==

ነሪካሬ
የነሪካሬ ስም በ«ነሪካሬ ጽላት»
የነሪካሬ ስም በ«ነሪካሬ ጽላት»
የግብጽ ፈርዖን
ግዛት1812-1811 ዓክልበ.
ቀዳሚሰኸምካሬ ሶንበፍ
ተከታይሰኸምካሬ 5 አመነምሃት
ሥርወ-መንግሥት13ኛው ሥርወ መንግሥት

==


ነሪካሬ ላይኛ ግብጽ2ኛው ጨለማ ዘመን (13ኛው ሥርወ መንግሥት) ከ1812 እስከ 1811 ዓክልበ. ግድም ድረስ የገዛ ፈርዖን ነበረ። የሰኸምካሬ ሶንበፍ ተከታይ ነበረ።

የግብጽ ታሪክ ሊቅ ኪም ራይሆልት እንደሚያስረዳው፣ ይህ ፈርዖን ከሶንበፍ ቀጥሎና ከሰኸምካሬ 5 አመነምሃት አስቀድሞ ለአንድ ዓመት ያህል ብቻ ነገሠ። «የነሪካሬ ጽላት» ከ፩ኛው ዓመቱ ለቀደሙት መምህሮች ሲታወቅ አሁን የት እንደ ጠፋ አይታወቅም።

ቀዳሚው
ሰኸምካሬ ሶንበፍ
ግብፅ (ጤቤስ) ፈርዖን
1812-1811 ዓክልበ. ግድም
ተከታይ
ሰኸምካሬ 5 አመነምሃት

ዋቢ ምንጭ

  • K.S.B. Ryholt: The Political Situation in Egypt during the Second Intermediate Period, c. 1800 – 1550 BC, Carsten Niebuhr Institute Publications, vol. 20. Copenhagen: Museum Tusculanum Press, 1997 (እንግሊዝኛ)