ቭሮጽወፍ
ቭሮጽወፍ (ፖሎኛ፦ Wrocław) የፖላንድ ከተማ ነው።
የሕዝቡ ቁጥር 635,759 ያህል ሰዎች ነው።
በገላውዲዎስ በጥሊሞስ ካርታ (130-140 ዓም ግድም) «ቡዶሪጉም» የተባለ መንደር በአካባቢው ይታያል። ቭሮጽወፍ የተመሠረተው በ10ኛው ክፍለ ዘመን ዓም በገዢው ቭራቲስላቭ ስም ሲሆን፤ በመጀመርያ «ቭራቲስላቪያ» ተባለ።
🔥 Top keywords: ዋናው ገጽልዩ:Searchስዕል:Keristo1.pdfኢትዮጵያሚካኤል2ኛው ዓለማዊ ጦርነትሥርዓተ ነጥቦችፋይዳ መታወቂያሥነ-ፍጥረትአበበ ቢቂላአማርኛዓፄ ቴዎድሮስSpecial:Searchእርዳታ:ይዞታገብረ ክርስቶስ ደስታ ግጥሞችውክፔዲያጥላሁን ገሠሠቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴኤችአይቪልዩ:RecentChangesየአድዋ ጦርነትግራኝ አህመድኃይሌ ገብረ ሥላሴሀዲስ ዓለማየሁየቅድስት ድንግል ማርያም ስሞችመጽሐፍ ቅዱስሥላሴየዋና ከተማዎች ዝርዝርአፋር (ክልል)የቃል ክፍሎችበዓሉ ግርማኢየሱስቅዱስ ጊዮርጊስ (ሰማዕት)አዲስ አበባቅዱስ ያሬድትግራይ ክልልእስራኤልየኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠርየኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን