ቬቱሎኒያ


ቬቱሎኒያ (Vetulonia) በጣልያን አገር የጥንታዊ የኤትሩስካውያን ከተማ ፍርስራሽ ያለበት መንደር ነው። በጥንታዊ ኤትሩስክኛ ቋንቋ ስሙ ቫትሉም ተባለ፣ በሮማይስጥዌቱሎኒዩም ሆነ።

ቬቱሎኒያ
Vetulonia
የቬቱሎኒያ ዕይታ
ክፍላገርቶስካና
ከፍታ300 ሜ.
የሕዝብ ብዛት
   • አጠቃላይ~400
ቬቱሎኒያ is located in Italy
{{{alt}}}
ቬቱሎኒያ

42°51′ ሰሜን ኬክሮስ እና 10°58′ ምሥራቅ ኬንትሮስ