ቤንጃሚን ፍራንክሊን
ቤንጃሚን ፍራንክሊን ጃንዋሪ 17 1706 እ.ኤ.አ. - አፕሪል 17 1790 እ.ኤ.አ.፦ ከአሜሪካዊ አብዮት ጀምሮ ዜግነቱ አሜሪካዊ ሲሆን የአሜሪካ 100 ዶላር ኖት ላይ በሚገኘው ምስሉ ይታወቃል። የአሜሪካ መስራች አባቶች ከሆኑ እውቅ የሃገሪቱ ሰዎች አንዱ ነው።እኚህ ሰው ለአሜሪካ ጸሃፊ፣ ፖለቲከኛ፣ ዲፕሎማት፣ ወታደር፣ ተመራማሪ፣ ፍጥረት ፈልሳፊ ወዘተ. ነበሩ።
![](http://upload.wikimedia.org/wikipedia/commons/thumb/2/25/Benjamin_Franklin_by_Joseph_Duplessis_1778.jpg/300px-Benjamin_Franklin_by_Joseph_Duplessis_1778.jpg)
ፍራንክሊን ስለ ኅሊና ነጻነትና ስለ ግብረ ገብ ማስተማር የነበራቸው ፍቅር ከፍተኛ ነበረ። የአሜሪካን ሕገ መንግሥት ከነደፉት ዋና ሰዎች አንዱ ነበሩ። ካስፋፉት ምሳሌዎች መሃል «የክርስቶስን አራያ ምሰል» ("Emulate Christ") አንዱ ነው።
🔥 Top keywords: ዋናው ገጽልዩ:Searchስዕል:Keristo1.pdfኢትዮጵያሚካኤል2ኛው ዓለማዊ ጦርነትሥርዓተ ነጥቦችፋይዳ መታወቂያሥነ-ፍጥረትአበበ ቢቂላአማርኛዓፄ ቴዎድሮስSpecial:Searchእርዳታ:ይዞታገብረ ክርስቶስ ደስታ ግጥሞችውክፔዲያጥላሁን ገሠሠቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴኤችአይቪልዩ:RecentChangesየአድዋ ጦርነትግራኝ አህመድኃይሌ ገብረ ሥላሴሀዲስ ዓለማየሁየቅድስት ድንግል ማርያም ስሞችመጽሐፍ ቅዱስሥላሴየዋና ከተማዎች ዝርዝርአፋር (ክልል)የቃል ክፍሎችበዓሉ ግርማኢየሱስቅዱስ ጊዮርጊስ (ሰማዕት)አዲስ አበባቅዱስ ያሬድትግራይ ክልልእስራኤልየኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠርየኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን