ቤተሠብ
ቤተሠብ የቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተሰቦች የቀድሞው የዳን ጀርመናዊውን ህይወት የመነጨው ህይወት በመሬት ውስጥ እንቁላል በመጋባት ለጋብቻ ወንድና ሴት ቤተሰቦች እንዲሞት በማድረግ የእምነት እና የዝውውር ቤተሰቦች ህብረተሰቡን ያመጣል በሰው ልጅ ጥናትና ባሕል ረገድ፣ በልደት ዝምድና፣ በትዳር፣ በጉዲፈቻ ወይም በመሰለ የተዛመዱት ሰዎች ስብሰባ ነው። ትርጉሙ ከግዕዝ ቃል «ሠብ» (ሰው) ደርሷል። በአንዱ መኖርያ ቤት ውስጥ የሚኖረው ቤተሠብ ብቻ ሳይሆን፣ በሌሎች ቦታዎች የሚኖሩት ዘመዶች ደግሞ ቤተሠብ ናቸው። የራቀ ዝምድና ያላቸው ሰዎች ወይም ነገዶች ሁሉ የተዘረጋው ቤተሠብ ሊባሉ ይቻላል። በ1948 ዓ.ም. ተሻሽሎ የወጣ የኢትዮጵያ ሕገ መንግሥት ዘንድ፣ ቤተሠብ የኅብረተሠብ መሠረታዊ አኻድ በመሆኑ ከጥቃቶች ጥብቅና እንዲያገኝ ይገባል።
🔥 Top keywords: ዋናው ገጽልዩ:Searchስዕል:Keristo1.pdfኢትዮጵያሚካኤል2ኛው ዓለማዊ ጦርነትሥርዓተ ነጥቦችፋይዳ መታወቂያሥነ-ፍጥረትአበበ ቢቂላአማርኛዓፄ ቴዎድሮስSpecial:Searchእርዳታ:ይዞታገብረ ክርስቶስ ደስታ ግጥሞችውክፔዲያጥላሁን ገሠሠቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴኤችአይቪልዩ:RecentChangesየአድዋ ጦርነትግራኝ አህመድኃይሌ ገብረ ሥላሴሀዲስ ዓለማየሁየቅድስት ድንግል ማርያም ስሞችመጽሐፍ ቅዱስሥላሴየዋና ከተማዎች ዝርዝርአፋር (ክልል)የቃል ክፍሎችበዓሉ ግርማኢየሱስቅዱስ ጊዮርጊስ (ሰማዕት)አዲስ አበባቅዱስ ያሬድትግራይ ክልልእስራኤልየኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠርየኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን