ሻሸመኔ

ሻሸመኔኢትዮጵያኦሮሚያ ክልል ከተማ ሲሆን በምስራቅ ሸዋ ዞንና በሻሸመኔ ወረዳ ይገኛል። በ1998 ማዕከላዊ የስታትስቲክስ ባለስልጣን እንደተመነው የ93,156 ሰው መኖሪያ ሲሆን ከነሱም 46,882 ወንዶችና 46,274 ሴቶች ይገኙበታል።[1]

በሌላ ገለልተኛ ትምና ደግሞ የ85,219 ሰው መኖሪያ ተደርጎ ተገምቷል። የከተማው አቀማመጥ በ7°11′ ሰሜን ኬክሮስ እና 38°35′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ነው።[2]


ምንጮች