ሜልንዳል

ሜልንዳል (ስዊድንኛ፦Mölndal) የቨስትራ ዬታላንድ፣ ስዊድን ከተማ ነው። 40,000 ሰዎች ገደማ ይኖሩበታል። ከተማው በስካገራክ ወሽመጥ ዳር ይገኛል።

ሜልንዳል

መያያዣዎች