ሚንሶታ

ሚንሶታአሜሪካ የምትገኝ ክፍላገር ናት።

ሚንሶታ ክፍላገር
[[Image:|100px]]
የሚንሶታ ባንዲራየሚንሶታ ማኅተም
ዋና ከተማሴይንት ፓውል
ትልቋ ከተማሚኒያፖሊስ
አገረ ገዥቲም ፓውለንቲ
የመሬት ስፋት225,365 ካሬ ኪ.ሜ.(ከአገር 12ኛ)
የሕዝብ ብዛት4,919,479(ከአገር 21ኛ)
ወደ የአሜሪካ ሕብረት

የገባችበት ቀን

May 11, 1858 እ.ኤ.ኣ.
ላቲቲዩድ (ኬክሮስ)43"30'N እስከ 49"23'N
ሎንግቲዩድ (ኬንትሮስ)89"29'W እስከ 97"14'W
ከፍተኛው ነጥብ701ሜ.
ዝቅተኛው ነጥብ183ሜ.
አማካኝ የመሬት ከፍታ365ሜ.
ምዕጻረ ቃልMN
ድረ ገጽwww.state.mn.us


ስሟ የመጣ ከሚንሶታ ወንዝ ሲሆን ትርጉሙ ከዳኮታኛ /ሚኒ/ «ውሃ» እና /ሶታ/ «ሰማያዊ» ወይም «ሰማያዊ ውሃ» ነው።