ሆሣዕና (ከተማ)

ሆሳዕናኢትዮጵያደቡብ ብሄር ብሄረስቦችና ሕዝቦች ክልል በሀዲያ ዞን የሚገኝ ከተማ ነው። በ1998 ማዕከላዊ የስታትስቲክስ ባለስልጣን እንደተመነው የ57,439 ሰው መኖሪያ ሲሆን ከነሱም 28,163 ወንዶችና 29,276 ሴቶች ይገኙበታል።[1]

ሆሣዕና
አገር ኢትዮጵያ
ክልልደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል
ዞንሀዲያ ዞን
ከፍታ2,177 ሜ.
የሕዝብ ብዛት
   • አጠቃላይ75,963
ሆሣዕና is located in ኢትዮጵያ
{{{alt}}}
ሆሣዕና

7°33′ ሰሜን ኬክሮስ እና 37°51′ ምሥራቅ ኬንትሮስ

በሌላ ገለልተኛ ትምና ደግሞ የ65,317 ሰው መኖሪያ ተደርጎ ተገምቷል። ኗሪዎቹ በብዛት የሀድይኛ ተናጋሪዎች ናቸው።


የከተማው አቀማመጥ በ7°34′ ሰሜን ኬክሮስ እና 37°52′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ነው።[2]

ምንጮች